Wednesday, March 28, 2012

             ማታ ያደናቀፈህ ድንጋይ ጥዋት ቢደግምህ ድንጋዩ አንተነህ
           ራሷን ከፍ ከፍ ያደረገች ማሽላ አንድም ለወፍ አሊያም ለወንጭፍ
           ስለሟታውቀው ነገር ለመስማት እንጂ ለማውራት አትቸኩል

No comments:

Post a Comment